የዕፅዋት ሕክምና (Herbal Medicine)
የተፈጥሮ መድኃኒት ለጨጓራ በሽታ
የጨጓራ በሽታ መንስኤዎች እና መፍትሄዎች
የጨጓራ በሽታ በብዙ ሰዎች ዘንድ የተለመደ የጤና እክል ነው። በተለይ በአመጋገብ ስህተት እና በውጥረት ምክንያት ይከሰታል። ነገር ግን በተፈጥሮ ዕፅዋት አማካኝነት ይህንን ችግር በቀላሉ መቅረፍ ይቻላል።
በሐኪም ጥበቡ የሕክምና ማዕከል ለጨጓራ በሽታ የሚሰጡ ሕክምናዎች የጎንዮሽ ጉዳት የሌላቸው እና ፈጣን ለውጥ የሚያመጡ ናቸው።
ጤናዎ በራስዎ እጅ ነው፤ ተፈጥሮን ይመኑ!
አስተያየቶች (2)
አስተያየት ይስጡ (Leave a Comment)